በመደበኛ እና በግል የሚሰጣችሁ ፕሮግራሞች በደረጃ IV

በነርስንግ

በሚድዋይፈር

በላብራቶር

በፋርማሲ

በጤና መረጃ አያያዝ/HIT/

በጤና አክስቴሽን አገልግሎት

ድንገተኛ የሕክምና አገልግሎት

©©©©©©©©©©©©©©©©©©© የፓዊ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ©©©©©©©©©©©©©©©©©©©©©©

  • 01

    ራዕይ፣

    #በ2022 ዓ.ም በሙያ ብቃታቸው ንቁና ተወዳዳሪ የሆኑ፤ ለኢትዮጵያ ብልጽግና የሚተጉ እና በሴሜን-ምዕራብ ኢትዮጵያ ተመራጭ ጤና ባለሙያዎችን የሚያፈራ ኮሌጅ ሆኖ ማየት፡፡

  • 02

    ተልዕኮ፤

    #በክልሉ ብሎም በአገሪቱ የጤናና ስልጠና ፖሊሲ መሰረት በማድረግ በስነ-ምግባር የታነጹ፤ ንቁና ተወዳዳሪ የሆኑ፤ በላቀ ጥራት የህብረተሰቡን የጤና ችግር ሊፈቱ የሚችሉና መከላከልን መርህ በማድረግ በሽታን አክሞ ማዳን የሚችሉ የጤና ባለሙያዎችን በማሰልጠን የሰለጠነ ሰዉ ሀይል ፍላጎት እንዲሟላ የላቀ አስተዋጽኦ ማድረግ፡፡

  • 03

    እሴቶቻችን፤

    1. #ግልጽና ተጠያቂነት(Transparency and Accountability) 
    2.  #ታማኝነትና ሃቀኝነት (Honesty and Integrity)                       
    3.   #የላቀ ጥራት (Excellence)     
    4. #ጥራትና አግባብነት ያለው የትምህርት፣የምርምርና አገልግሎት (Quality and Relevance)

ተክኒክና ሙያ ለስራ ና ክህሎት እድገት ያለዉ ሚና በሚል  ሰነድ በቀን 10/08/2016 ዓ.ም የቤ/ጉ/ስራ ክህሎት ቢሮ ለፓዌ ጤ ና  ሳይንስ አመራር፤ ለአሰልጣኝ መምህራን እንዲሁም ለአስተዳደር  ሰራተገኞች የንቅናቄ  መድረክ ፈጥሯል፡፡############

ተክኒክና ሙያ ለስራ ና ክህሎት እድገት ያለዉ ሚና በሚል  ሰነድ በቀን 10/08/2016 ዓ.ም የቤ/ጉ/ስራ ክህሎት ቢሮ ለፓዌ ጤ ና  ሳይንስ አመራር፤ ለአሰልጣኝ መምህራን እንዲሁም ለአስተዳደር  ሰራተገኞች የንቅናቄ  መድረክ ፈጥሯል፡፡ የመድረኩ…

እንኳን ወደ ፓዊ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በደህና መጡ!!